መስዋዕተ ቅዳሴ

ዘወትር እሁድ 3:00pm

የመቁጠሪያ ጸሎት

ዘወትር እሁድ 2:30PM እና ማክሰኞ 8:30PM

የመለኮታዊ ምህረት የመቁጠሪያ ጸሎት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

ዘወትር ሐሙስ 7:30PM - 8:30PM



የእሁድ ንባባት

+ January 2021

+ December 2020

+ November 2020


ማስታወቂያ


ያግኙን

  • በመስዋዕተ ቅዳሴ ላይ ለመሳተፍ

  • የጸሎት ጥያቄ ማቅረብ ከፈለጉ

  • መሪ ካህኑን ለማግኘት

  • የቤተክርስትያናችን አባል መሆን ከፈለጉ

ከታች ከተዘረዘሩት መገናኛ ዘዴዎች አንዱን ተጠቅመው ያነጋግሩን

1996 DAVENPORT RD
TORONTO, ON M6N 1C4
ስልክ:ቁጥር: (647) 995 8606
ኢሜይል: lmethiocatholic@gmail.com

በህዝብ ትራንስፖርት ለመምጣት
ሁለት አማራጭ:

ከዳንዳስ ዌስት ሰብዌይ ጣቢያቁጥር 168 ሲሚንግተን አውቶብስ ይወስዱና “ኦስለር’ ማቆምያ ላይ ወርደው በግምት 2 ደቂቃ ወደ 1996 ዳቨን ፖርት ሮድ በእግር ይሄዳሉ። 

ከስፐዳይና ሰብዌይ ጣቢያ፣ ቁጥር 127 ሲሚንግተን አውቶብስ ይወስዱና “ኦስለር’ ማቆምያ ላይ ወርደው በግምት 2 ደቂቃ ወደ 1996 ዳቨን ፖርት ሮድ በእግር ይሄዳሉ።