holy-bible reduced size.png
 

የእሁድ ንባባት

የዕለቱን ንባባት ለማየት ከቀን መቁጠሪያው ላይ መርጠው ይጫኑ

 

ማስታወቂያ



ያግኙን

  • በመስዋዕተ ቅዳሴ ላይ ለመሳተፍ

  • የጸሎት ጥያቄ ማቅረብ ከፈለጉ

  • መሪ ካህኑን ለማግኘት

  • የቤተክርስትያናችን አባል መሆን ከፈለጉ

ከታች ከተዘረዘሩት መገናኛ ዘዴዎች አንዱን ተጠቅመው ያነጋግሩን

300 Wolverleigh Blvd,
Toronto, ON M4C 1S6, Canada
ስልክ:ቁጥር: (647) 562 9074
ኢሜይል: lmethiocatholic@gmail.com

በህዝብ ትራንስፖርት ለመምጣት
በቲቲሲ ሳብዌይ መስመር #2 (Bloor–Danforth) እስከ ዉድባይን ሰብዌይ ጣቢያ ድረስ ይሂዱ።
ከጣቢያው ይውጡና በዉድባይን አቨኑ ላይ ወደ ሰሜን አቅጣጫ
Wolverleigh Boulevard እስከሚደርሱ ድረስ በእግር ይሄዱ (ከ3 እስከ 5 ደቂቃ)።
Wolverleigh Boulevard ሲደርሱ ወደግራ (ወደ ምዕራብ) ይዙሩና በተጨማሪ ለ5 ደቂቃ ያህል ይቀጥሉ — ቤተክርስቲያኑ በዚሁ መንገድ ላይ ይገኛል።